በሂወትህ ደስታ ለማምጣት የሚያግዙ 4 ተግባሮች

ቢቢሲ በቅርቡ መጽሐፍ ማንበብን እንደ ህክምና መንገድ የሚጠቀሙ ባለሙያዎችን አነጋግሮ ነበር። ‘ቢብሊዮቴራፒስት’ የሚባሉት እነዚህ ባለሙያዎች ይህንን መንገድ በመጠቀም የተጨነቀ ሰውን ወደ ጤናማ የአእምሮ አሰራር መመለስ እንችላለን ይላሉ። በተለይ ደግሞ የልብ ወለድ መጽሐፍትን ማንበብ ዓለምን የምንመለከትበትን መነጽር እንድንቀይር እንደሚያደርግ ባለሙያዎቹ ይናገራሉ።…