በስራ ቦታ የሚያጋጥሙ ችግሮችን ለመፍታት 5 ጠቃሚ ምክሮች

በማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ የሚኖሩ አካ የተባለ ጎሳ አባላት የሆኑ ወንዶች ትንንሽ ልጆችን የመንከባከብ ሃላፊነት ያለባቸው ሲሆን ሴቶቹ ደግሞ ወደጫካ ሄደው የማደንና ምግብ የመሰብሰብ ተግባር ይፈጽማሉ። አባቶች ቤት ማጽዳት፣ ከልጆች ጋር መጫወት እና ምግብ የመመገብ ሥራ ሲሰሩ ነው የሚውሉት። በዚህ ተግባራቸውም…

በትዳር የሚፈጠሩ አለመግባባቶችን እንዴት መፍታት ይቻላል

ዶ/ር ናኦድ ፍርዱ ይባላል። ገና በሕጻንነቱ ከእኩዮቹ በተለየ መልኩ በአንድ ቦታ ለረጅም ጊዜ የመቀመጥ ብሎም ትኩረት አድርጎ ለመቆየት ይቸገር እንደነበር ያስታውሳል። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሰቲ ጤና ሳይስ ኮሌጅ የሕብረተሰብ ጤና ትምህርት ቤት የኢፕዲሞሎጂ የትምህርት ክፍል ኃላፊ የሆነው ዶ/ር ናኦድ፣ በልጅነቱ በተለይም…