10 በስራዎት ስኬታማ ለመሆን አጋዥ ሂደቶች

እሌኒ ምስጋናው በአስራዎቹ የእድሜ ክልል እያለች ባሕር ማዶ ሄዶ የመማር እድል ገጠማት። አጎቷ የሚኖረው አውሮፓ ነው። ከቤተሰብ መካከል አንድ ልጅ ወስዶ ለማስተማር እንደሚፈልግ ሲናገር እሌኒ ተመረጠች። ወዳጅ ዘመድ በጉጉት ይጠብቀው የነበረው ዕድል ነው። “ገና የስምንተኛ ክፍል ፈተናን ሳልወስድ ነው ወደዚያ…

በካይ ድምጾችና የስሜት መረበሽ

ቤትዎ አሊያም መሥሪያ ቤትዎ ሆነው ድንገት ደርሶ ‘ሙድዎ ከተበከለ‘፤ ቀንዎ ከጨለመ፤ አንድ ነገር ያስተውሉ ይላሉ ሳይንቲስቶች፤ በዙሪያዎ ያለ ድምፅን። ከቢሮ ሊሆን ይችላል ወይም ከመመገቢያ ሥፍራዎች [ሬስቶራንት] እንዲሁም ሰው ከሚበዛባቸው ቦታዎች የሚወጡ ድምፆች ከመሬት እና ጣራ ጋር ሲጋጩ የሚፈጥሩት ሌላ ዓይነት…