ስራን ከልክ በላይ የመደጋገምና የማረጋገጥና ባህሪ – ኦሲዲ

ምሥራቅ* ለዚህ ታሪክ ሲባል ስሟ የተቀየረ “ለሦስት ዓመታት የማስበውን ሁሉ እንድጽፍ አእምሮዬ ያስገድደኝ ነበር” ትላለች። እንቅልፍ እና እርሷ ተፋትተው ነበር የከረሙት። “ዝም ብዬ መጻፍ ነው። ደብተር፣ ወረቀት፣ ሞባይል ሁሉ ነገር ላይ እጽፋለሁ።” የምትጽፈው ነገር ለሚያነበው ሰው ትርጉም ላይሰጥ ይችላል። ማንኛውንም…