ለህዝባችን ብርሃን እንሁን!

ኢትዮ ሳይክ በፊደል ቴክኖሎጂ አስተባባሪነት በኢትዮጵያ የመጀመርያው የስነ ልቦናና ስነ አእምሮ ድህረ ገጽ ነው። ኢትዮ ሳይክ ስለስነ ልቦናዊ ህመሞችና መፍትሄዎቻቸው ፤ ስለግለሰብና ማህበረሰብ እድገት ፤ እንዲሁም ስለንቃተ ህሊናና የሰው ልጅ እድገት ግንዛቤ ለመፍጠር በበጎ ፈቃደኛ ባለሞያዎች በሚፃፉ ሳይንሳዊና ቀላል ጽሁፎች ግንዛቤ ለመፍጠር ይሞክራል።

አጋር ተቋማት​​

አባላት

የደረስነው: 15 / ግብ፡ 500,000

በጎ ፈቃደኛ ባለሞያዎች

የደረሰነው: 10 / ግብ: 100,000

አዳዲስ ወርሃዊ ጽሁፎች

የደረስነው: 0 / ግብ: 300

ወርሃዊ አንባቢዎች

የደረስነው: 10 / ግብ: 10,000,000

ኢትዮ ሳይክ የሚጻፍባቸው ቋንቋዎች

የደረስነው: 1 / ግብ: 8

የኢትዮ ሳይክ ህልም ተጠቃሚዎች

የደረስነው: 0 / አላማ: 120,000,000

አባል ይሁኑ

ብርሃን ለተሞላ ነገ ዛሬ ይቀላቀሉን!

የኢትዮ ሳይክ አባል በመሆን ለነገይቱ የበለፀገች ኢትዮጵያ ትውልዳዊ ድርሻዎትን ያበርክቱ።