ስራን ከልክ በላይ የመደጋገምና የማረጋገጥና ባህሪ – ኦሲዲ

ምሥራቅ* ለዚህ ታሪክ ሲባል ስሟ የተቀየረ “ለሦስት ዓመታት የማስበውን ሁሉ እንድጽፍ አእምሮዬ ያስገድደኝ ነበር” ትላለች። እንቅልፍ እና እርሷ ተፋትተው ነበር የከረሙት። “ዝም ብዬ መጻፍ ነው። ደብተር፣ ወረቀት፣ ሞባይል ሁሉ ነገር…

በትዳር የሚፈጠሩ አለመግባባቶችን እንዴት መፍታት ይቻላል

ዶ/ር ናኦድ ፍርዱ ይባላል። ገና በሕጻንነቱ ከእኩዮቹ በተለየ መልኩ በአንድ ቦታ ለረጅም ጊዜ የመቀመጥ ብሎም ትኩረት አድርጎ ለመቆየት ይቸገር እንደነበር ያስታውሳል። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሰቲ ጤና ሳይስ ኮሌጅ የሕብረተሰብ ጤና ትምህርት…